Simplifying your search

Browse and filter hundreds of maid profiles.

Professional cleaning tailored for homes, offices, hotels, and commercial spaces.

Finding your ideal maid is now easier than ever. Follow our three steps to quickly move from browsing profiles online to welcoming your new helper home.
Easily browse hundreds of maid profiles. Filter by key factors to quickly find your match.
Review profiles, compare skills and personal details, and select your helper entirely online.

ገርጂ, አዲስ አበባ
ታማኝ ረዳት ማግኘት ሁሌም ትልቅ ጭንቀት ነበር። በዚህ ድረ-ገጽ ግን በቀላሉ ለማግኘት ችያለው። ረዳቴ ጨዋ፣ ታታሪ ናት፣ ቤቴንም እንደራሷ ቤት ነው የምትንከባከበው። በእውነት ትልቅ በረከት ነው!
Bole, Addis Ababa
As a working mother, my time is precious. This service saved me so much hassle! I found a wonderful maid quickly. Thank you!
ሰሚት, አዲስ አበባ
እውነተኛ ባለሙያ የሆነች ሰው እየፈለግኩ ነበር፣ ይህ ድረ-ገጽም ፍላጎቴን አሟላልኝ! ረዳቴ በጣም ጥሩ የማፅዳት ክህሎት እና አመለካከት አላት። በጣም አመሰግናለው!
ሳርቤት, አዲስ አበባ
ለእድሜ ለገፋች እናቴ ደግና ታጋሽ ረዳት አስፈልጎኝ ነበር። ሂደቱ በጣም ጥሩ ነበር፣ እናም ጎበዝ የሆነች ረዳት አገኘን። እናቴ በጥሩ እንክብካቤ ስር መሆኗን ማወቁ ለቤተሰባችን ሁሉ ትልቅ የአእምሮ ሰላም ሰጥቶናል።
አያት, አዲስ አበባ
ለእኛ በጣም አስፈላጊው ነገር ጥሩ ስነ-ምግባር ያላት ሰው ማግኘት ነበር፣ ያንንም አግኝተናል። ረዳታችን ለልጆቹ ደግ ነች፣ በቤቱም ያለውን ሰው ሁሉ በአክብሮት ነው የምትይዘው። አዲስ፣ መልካም የቤተሰብ አባል የተቀበልን ያህል ይሰማናል::
ቦሌ, አዲስ አበባ
ከዚህ በፊት ኤጀንሲዎችን ደውዬ ነበር፣ ነገር ግን ሂደቱ በጣም ረዥም እና ግራ የሚያጋባ ነበር። እዚህ ድረ ገፅ ላይ ግን ቀላል ነበር። በአንድ ቀን ውስጥ ልምድ ያላት ረዳት አገኘሁ! ግልጽ የሆነውን መረጃ በጣም እወድላችኋለሁ።
Visit our office at your scheduled time. Meet your helper in person and complete the official handover.